በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

ብዙ አዋርዶችን ያሸነፈ ቁራኛዬ ፊልም በሀበሻቪዉ አፕ ላይ ኦንላይን ማየት ይቻላል ይህ ቁራኛዬ ፊልም ከዚህ በፊት በተወሰኑ ሲኒማ ቤቶችና ፌስቲቫሎች ብቻ ታይቶአል አሁን ለመጀመሪያ ጊዜ በሀበሻ ቪዉ ብቻ ኦንላይን ላይ ይገኛል ፡፡

የአበሻቪዉ ዌብ ሳይት www.habeshaview.tv ይጎብኙት መመሪያዎችን ተከትለዉ ይመዝገቡና የአንድግዜ ክፍያ ይፈፅሙ፡፡

የ አዋርድ ተሸላሚዉን ቁራኛዬን በአንድ ዲቫይስ በማየት የሚያስፈልግዎት ገንዘብ 100  ብር (አንድ መቶ ብር) ብቻ ሲሆን ምንዛሪዉ ባሉበት አገር የ ገንዘብ ምንዛሪ ዋጋ ይከፍሉ ዘንድ ተመቻችቷል፡፡

ፊልሙን በማንኛዉም ስማርት ዲቫይስ ማየት የሚቻል ሲሆን በፒቪሲ ኮምፒዉተር አፕል ቴሌቭዥን ሮኩ ማንኛዉም ስማርት ቴሌቪዥኖች HTML5 የሚጠቀሙ ስማርት ያልሆኑ ትልልቅ ቴሌቪዥኖች ላይ ለማየት ዲቫይሱን በኤችዲኤምአይ (HDMI)ገመድ በማገናኝት ማየት ይቻላል እዚህ ላይ ቁራኛዬን በአንድ ክፍያ አንድ ዲቫይስ ላይ ብቻ ማየት የሚቻል መሆኑን በትህትና እንገልፃለን ከተመዘገቡና ከከፈሉ አርባ ስምንት (48) ሰሃት በኋላ ፊልሙን ማየት ይችላሉ ፡፡

አስተማማኝ በሆነ መንገድ ይከፍላሉ ሲስተሙ ማንኛዉንም ዋና ዋና የኔፔይ ክሬዲት ካርዶች ዴቪት ካርዶች እና ፔይፓል ይቀበላል ከሚያዚያ 18 በፊት ቅዲሚያ ክፍያ ፈፅሞ ፊልሙን ማዘዝ ይቻላል ቁራኛዬ ሚያዚያ 18 2020  ከጠዋቱ 4  ሰእት ጀምሮ ማየት ይቻላል፡፡

ፊልሙን ከገዙ በኋላ ለ 48 ሰአታት ማየት ይችላሉ እንጂ እስከ መጨረሻ የግልዎ ማድረግ አይችሉም ሆኖም በ 48  ሰአት ጊዜ ዉስጥ የፈለጉትን ያህል ደጋግመዉ ማየት ይችላሉ 48  ሰአቱ የሚጀምረዉ ክፍያ ከከፈሉበት ጊዜ ጀምሮ ሳይሆን ፊልሙን ማየት ከጀመሩበት ሰአት አንስቶ ነዉ፡፡

የሐቨሻቪዉ ለደካማ ኢንተርኔት የብሮባንድ እንዲሁም ዋይፋይ አገልግሎት ሃላፊነቱን አይወስድም ነገር ግን ደንበኞች የዚህ አይነት ችግር ሲያጋጥማቸዉ የአገልግሎት ሰጭዉን ድርጅት እንዲደዉሉ እንመክራለን፡፡

የኢንተርኔት መስመርዎን ይመልከቱ ችግሩ ደጋግሞ ከቀጠለ support@habeshaview.tv በመግባት ስምዎን ከነአድራሰሻዎና የአገሩ የስልክ መስመር ኮድ ጋር ይተዉ በተቻለ ፍጥነት መልስ እንሰጥዎታለን፡፡

100  ብር (አንድ መቶ ብር) ብቻ መክፈል ማለት ቁራኛዬን ለማየት ብቻ አንጂ ሙሉዉን የሀበሻቪዉ ፕሮግራም ማየት ማለት አይደለም በዚህ አጋጣሚ የሀበሻቪዉ ዌብ ሳይት www.habeshaview.tv እንዲመለከቱ እንጋብዝዎታለን ከዚያም አፓአችንን በመጫን የተለያዩ የኢትዮጵያዊያን እና ኢንተርናሽናል የቴሌቭዥን ተከታታይ ፕሮግራሞችን፤ዶክመንተሪዎችና የመሳሰሉትን ፕሮግራሞች መመልከት ይችላሉ ፡፡

ሀበሻቪዉ የቀጥታ ስርጭት ቻናል ሲሆን የተለያዩ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ፕሮግራሞች ፊልሞች እና መዝናኛዎች ለ ኢትዮጵያዊያንና ለ ኤርትራዊያን ደንበኞቻችን የሚያቀርብ ፕላትፎርም ነዉ፡፡

ቁራኛዬን የሰራዉ ኢትዮጵያዊዉ ዳይሬክተር ሞገስ ታፈሰ ነዉ በቅርቡ አንድ ዶክመንተሪ ፊልም በማደጎ ባደገ ልጅ ላይ የአጠነጠነ የደስታ ዘመን (A Season for dancing) የተባለ ዶክመንተሪ አጠናቋል በተጨማሪም በአሁኑ ሰአት ይሙት በቃ የተባለ በሁለተኛ የአለም ጦርነት ጊዜ የጣሊያንን ጭካኔ እና የብፁእ አቡነ ጴጥርስን የአገር ፍቅር ተጋድሎ የሚያሳይ ታሪካዊ ፊልም በማዘጋጀት ላይ ይገኛል ሀበሻቪዉ የዚህ ፊልም ብቸኛ አከፋፋይ መሆኑን ሲገልፅ በደስታ ነዉ፡፡

ቁራኛዬ የኮፒራይት መብቱ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ሲሆን ፊልሙን ማስመሰል ኮፒ ማድረግ ማባዛት ወይም በማስመሰል ማከፋፈል በህግ የተከለከለ ሲሆን ይህን በሚፈፅሙ ወንጀለኞች ላይ ጥብቅ አና ህጋዊ እርምጃ የሚወሰድ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

error: Content is protected !!
Scroll to Top