የቁራኛዬ ዓለም አቀፍ የመጀመሪያ የለንደን ድምቀቶች

የዘጠነኛው ዓመት የለዛ ሽልማት ዝግጅት አሸናፊ የሆነው ቁራኛዬ ፊልም

ዓለም አቀፍ የሲኒማ ምርቃት/ፕሬሚየር ግብዣ ዝግጅት

ቅዳሜ፤ 19 ኦክቶበር 2019 ሪች ሚክስ ሲኒማ በለንደን ዩኬ

ጥያቄ እና መልስ ከዳይሬክተር ሞገስ ታፈሰ ጋር፣ መሪ ተዋናይ ዘሪሁን ሙላቱ፣ አስተባባሪ በሃይሉ ሽፈራው፣ ፎቶግራፍ አንሺ ጴጥሮስ ጊላዝጊ እና መስተንግዶ ሐበሻ ቪሌጅ

error: Content is protected !!
Scroll to Top