ቻናሎችና ዝግጅቶች

በሐበሻቪዉ በየጊዜው የምናስተላልፋቸውን የተለያዩ የመዝናኛ ዝግጅቶች፣ የቀጥታ ዜና ስርጭቶች አና አዳዲስ ፊልሞችን መመልከት ይችላሉ

አልጀዚራ ስለ ዓለም በሰፊው የዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለና ጥልቀት ያላቸው ፕሮግራሞች ፣ የዜና ዘገባ እና በአጠቃላይ ወቅታዊ ሽፋን የሚያቀርብ ዓለም አቀፍ የሚድያ አውታር ነው።

እልጃዘአራ
Client Image

አማራ ቴሌቪዥን የአካባቢውን ልማት በአካባቢያዊ አመለካከትና እይታ የሚያቀርብ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው።

አማራ ቲቪ
Client Image

ዋልታ ቲቪ ከዕለታዊ ዝግጅት ባሻገር ሰበር ዜናዎች ፣ አብዛኛዎቹ ይዘታቸው ኢትዮጵያዊ የሆኑ ምርጥ ዘጋቢ ፊልምና ልዪ ልዪ አስተማሪ ፕሮግራሞችን የሚያቀርብ የቴሌቪዥን ጣቢያ ነው።

ዋልታ ቲቪ
Client Image

ቲ አር ቲ ዓለም ቱርክን እና ምዕራባዊ እስያን በሚመለከቱ ዜናዎች ላይ አፅንዖት በመስጠት የዓለማችንን ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚያቀርብ የቱርክ ዓለም አቀፍ ዜና ማዕከል ነው ፡፡

ቲ አር ቲ ወርልድ
Client Image

ሩሲያ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተለዋጭ አመለካከቶችን የምትሰጥ ሲሆን የዓለም አቀፍ ታዳሚዎችን በትላልቅ ዓለም አቀፍ ክስተቶች ላይ ከሩሲያ እይታ አንፃር ይረዳል።

አር ቲ ቴሌቪዢን
Client Image

ፈረንሣይ 24 ሰበር ዜና እና የዓለም ዝግጅቶችን በተመለከተ የፈረንሳይ እይታን የሚያቀርብ የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የዜና ጣቢያ ነው

ፍራንስ 24
Client Image
በወር ይክፈሉ

በወር ይክፈሉ

በአመታዊ ውል አይገደዱም። በፈለጉት ጊዜ ማቋረጥ ይችላሉ።

ፈጣን አገልግሎት

ፈጣን አገልግሎት

ኦንላይን ይመዝግቡ። ሳተላይትም ሆነ ገመድ አያስፈልጎትም።

መጠቀሚያ መተግበሪያዎች

መጠቀሚያ መተግበሪያዎች

በአንድ ጊዜ በሶስት መተግበሪያዎች በቀጥታ ቲቪዎችን ወይም ፊልሞችን ይመልከቱ።

የሚያስሮት ውል የለም። በፈለጉ ጊዜ መጀመርም ማቆምም ይችላሉ።

....

error: Content is protected !!
Scroll to Top